ጉመር ,ጉራጌ ዞን
ነሐሴ 07/2017 ዓምየሐረሪ ክልልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች አባላት በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የአበኬ ቀበሌ ጉልቾ ጀፎረ ጎበኙ።

የሐረሪ ክልልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች በልምድ ልውውጥ ማጠቃለያ ወቅት በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የአበኬ ቀበሌ ጉልቾ ጀፎረ ጎብኝተዋል። በተመሳሳይ በቀበሌው በሚገኝ 93 ሄክታር የማህበረሰብ ጥብቅ ደን ችግኝ ተክለዋል። ምክር ቤቶቹ ጉልቾ ጀፎረን የጎበኙት ችግኝ የተከሉት…





