የጉመር ወረዳ ገቢዎች ቅ/ቤት
አቶ አክመል አብደላ
የጉመር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊ
ተልዕኮ

የተቋሙን አቅም በመገንባት ዘመናዊ ግልጸኘነት ተጠያቂነት የሰፈነበት የገቢ አስተዳደር ስርዓት በመፍጠር የተገልጋዩን የግብር /የታክስ ግንዛቤ በማጎልበት የግብር ግዴታውን በራሱ ተነሳሽነት እንዲወጣ በማስቻል ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሃብት ለወረዳው ልማት የሚውል አስተማማኝ ገቢ ተሰብስቦ ማየት

ራዕይ

በ2022 ዓ/ም የወረዳው የገቢ አስተዳደር ስርዓት ዘመናዊ ፍትህዊ ሆኖ ለልማት የሚውል አስተማማኝ ገቢ ተሰብስቦ ማየት

እሴቶች
  • አገላጋይነት
  • አገልግሎትን በጊዜ በጥራት መስጠት
  • በልጦ መገኘት
  • መስጠት
  • ሙያዊ ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም
  • ታማኝነት
  • ተጠያቂነት
  • በትብብርና በውድድር ላይ የተመሰረተ የስራ ግንኙነት ማዳበር