የጉመር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አቶ ደገሙ አለሙ የጉመር ወረዳ ምክትል አስተዳደርና የግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ ህብረተሰቡን ከድህነት የሚላቀቅ የላቀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከፍተኛ ምርታማነትን ደረጃ ላይ የደረሱና ለኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ መሠረት የሚገልጥና ድርሻውን የሚወጣ ዘመናዊ የግብርና ስርዓት መፍጠር ነው ፡፡ለዚህም ተፈጻሚነትበገበያ የሚመራ ዘመናዊ የግበርና ዘዴ ማስፋፋትየተፈጥሮ ሃበት መንከባከብና በዘላቂነት መጠቀምለአደጋ ተጋላጭነት መቀነስ የአደጋ መከላከልና ዝግጅት አቅም ማጎልበትየባለሃብት ተሳትፎ ማሳደግየሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ተጠቃሚነት ማሳደግ ራዕይ በ2022 ዘመናዊ ግብርና በመገንባት የበለጸገ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት ነውህብረተሰቡን በግብርና ልማት በንቃት እናሳትፋለንለአርሶ አደሩ ቅድሚያ እንሰጣለን እሴቶች ሙያዊ ስነምግባርን እናከብራለንፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለንተፈጥሮ ሃብታችንና አካባቢያችንን አናንከባክባለንየግብረና መረጃ ለልማት እናውላለንየለውጥ ኃይሎች እንሸልማለን