የጉመር ወረዳ ፕላን ጽ/ቤት አቶ ግዛቸው ውጅራ የጉመር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች መለስተኛ ጥናቶችን በማካሄድ የፖሊሲ ማሻሻያ ሃሳቦችን በማመንጨት ግልጸኝነት ተጠያቂነት በማስፈን አሰራሩን ዘመናዊ የልማት ዕቅድና መረጃ በመዘርጋት በመስራት ለወረዳው ፈጣንና ቀልጣፋና ቀጣይነት ያለው ልማት እንዲረጋገጥ ማስቻል ፡፡ ራዕይ ፍትሃዊ የሃብት ድልድልና አጠቃቀም በማረጋገጥ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገትን በማስፈን የወረዳው ሕዝብ ከድህነት ተላቆ ማየት እሴቶች ቆጣቢነትወቅታዊና አስተማማኝ መረጃፍትሃዊነትውጤታማነት ግልጸኝነትና ተጠያቂነትተቆርርቋሪነትቀልጣፋ አገልግሎትበዕውቀት መስራትህጋዊነት