የጉመር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አቶ ተማም ጀማል የጉመር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ በወረዳው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ወረዳዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡ ራዕይ “በ2030 በወረዳው ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣የማልማት፤የመፍጠር፣የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት” እሴቶች በጎ ህሊናና ቅንልቦና፣የስራ ፍቅር ናትጋት፣ያልተገደ በአስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣ለለውጥ በጋራ መስራት፤ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤ችግርፈቺነት፤የማይረካ የመማር ጥማት፤ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፣ Facebook Twitter Youtube Phone-square-alt