የጉመር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ወ/ሮ ዙልፋ ሹምበጅ የጉመር ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ የሴቶችን በልማት በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እኩል ተሳትፎ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የህጻናትን መብትና ደህንነት ማስጠበቅና የጾታ እኩልነትን ማስፈን ራዕይ በ2022 ዓ/ም ሴቶች በኢኮኖሚ፡ማህበራዊ፡ፖለቲካዊና በባህል መስኮች እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት የተረጋገጠባት የህጻናት መብትና ደህንነት የተከበረባት የህጻናት መልካም ስብዕና የጎለበተባት እና የስርዓተ ጾታ ዕኩልነት የሰፈነባት ወረዳ ማየት እሴቶች አሳታፊነት ፍትሃዊነትግልጸኝነትና ተጠያቂነትፈጠራቅልጥፍናና ውጤታማነትየአገልግሎት ጥራትየቡድን ስራ