የጉመር ወረዳ ፍርድ ቤት

አቶ ሚስባ ከድር
የጉመር ወረዳ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት
ተልዕኮ

ከማንኛውም ተጽዕኖ ነጻ በመሀን ህግን በመተርጎም ክርክሮች ላይ ዕልባት በመስጠት በህግ ብቻ የሚመራ የዳኝነት አካል በመፍጠር በመገለልተኝነት በሕዝብ አገልጋይነት ስሜት በቅልጥፍና በሚዛናዊነት ለሕብረተሰቡ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ማድረግ፡፡

ራዕይ

በ2020 ዓ/ም የወረዳችን ፍ/ቤት ገለልተኛና ነጻ በሆነ ፍትህን በሁሉም ቦታ እና በተፈላጊው ጊዜና ጥራት በመስጠት መልካም ዝና ያተረፈ ሆኖ ማየት

እሴቶች
  • በውጤት ላይ ያተኮረ የፍትህ አሰጣጥ መለያችን ነው
  • የተገልጋዮች እርካታንና መዳረሻ ያደረገ የልብ ስኬት መታወቂያችን ነው
  • ተቀናጅቶ በቡድን መሰረት ባህላችን ነው
  • የስራ ነጻነት ተጠያቂነትና ተነሳሽነት መርሀችን ነው
  • አሰራራችን አሳታፊነ ግልጸኝነት የሰፈነበት ነው
  • ለውጤትና ለስኬት በህግ ብቻ እንገልጻለን