የጉመር ወረዳ ሠላምና ጸጥታ ጽ/ቤት አቶ መላኩ ትዛዙ የጉመር ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤ ረዕይ የዜጎች ሰባዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር ፡ የህዝቡ ሠላም፡ ጸጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ወረዳ ተፈጥሮ እና በዚህም የበኩሉን ጉልህ ድርሻ የሚያበረክት ሴክተር ሆኖ ማየት ተልዕኮ አሰራርና አደረጃጀትን ዘመናዊ በማድረግ ጠንካራ የጸጥታ መረጃ ስርዓት በመፍጠር ፡ ለህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ የሚታገዝና ብቃት ያለው የጸጥታ ኃይል በማፍራት ግጭትን በሃይማኖት ወይም እምነትን ሽፋን በማድረግ የአክራሪነትና ጽንፈኝነት አመላካከትን በብቃት በመመከትና በመከላከል የወረዳው ጸጥታ ሠላምና ደህንትን መጠበቅና ህገ መንግስቱን በማስከበር የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ እሴቶች ለህግመንግስቱ ታማኝነት መሆንየህብረተሰቡን ተሳትፎ ማረጋገጥሃብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀምየህዝብ አገልጋይነትብዝሃነት መቀበልና ማክበርፍትሃዊነትና ሰባዊነት መላበስራስን ማብቃት አዳዲስ አሰራሮች ማዋቀርሙያዊ ስነምግባር መላበስልዩ ድጋፍ ለሚሹት ትኩረት መስጠትናኃላፊነትን መወጣት የሚሉ ናቸው