የጉመር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት

ዶ/ር ኢማሙዲን አግዛ
የጉመር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ
ተልዕኮ

የወረዳው ህብረተሰብ የተቀናጀ ልማት ማምጣት የሚያስችሉ መንገዶች መገንባትና ማስገንባት የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ማጠናከርና ለህብረተሰቡ የመንገድ አጠቃቀምና የትራፊክ አደጋን በመቀነስ የንብረት ውድመቶችንና የሰው ሞት መቀነስ እውን እንዲሆን ማድረግ

ራዕይ

የወረዳው ህብረተሰብ ወደ ኢኮኖሚያዊነ ማህበራዊ አስተዳደራዊ ማዕከላት የአገልግሎት ተቋማት የሚያደርስ በቂ ምቹና አስተማማበኝ የመንገድ አውታር የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት በ2022 .

እሴቶች
  • ቀልጣፋ አገልግሎትና ውጤታማነትን ማረጋገጥ
  • ህብረተሰቡን ያሳተፈ ልማት ላይ እናተኩራለን
  • ሃበትን በአግባቡ በቁጠባ እንጠቀማለን
  • የሙያ ስነ ምግባር መጠበቅ መለያችን ነው
  • ለደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን
  • ውጤት ያሸልማል