የጉመር ወረዳ ምክር ቤት የተከበሩ አቶ ትዛዙ ጭቅስየ የጉመር ወረዳ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ራዕይ ❖ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2022 ለዲሞክራሲያዊና መልካም አስተዳደር መስፈን ኤርእያ የሆነ ምክር ቤት መሆን፤ ይህን ራዕይ ለማሳካት ምክር ቤቱ የሚከተሉትን ሃላፊነቶችን ለመጠጣት ይተጋል፤*ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በማሳተፍ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ❖የህዝብን መብትና ጥቅም ሊያረጋግጡ እና ከለላ ሊሆነ የሚችሉ ህጎችን ማውጣት፣❖የግለሠቦችን የኑሮ ደረጃ ተጨባጭ በሚባል ሁኔታ ሊያሻሽልና ድህነትን በሁሉም መገለጫ የሚቀንስ አፈፃፀምን በወረዳው እንዲሰፍን ማድረግ፤❖ በመንግስት የሚነደፉ የልማት ዕቅዶች የዋጋ ንረትንና ሥራ አጥነትን መቀነስ ላይ አተኩረው እንዲቀየሱና እንዲፈፀሙ መከታተልና በተገቢው የህግ ማዕቀፍ እንዲታገዝ ማድረግ፤❖ ጠንካራ እና ተጠያቂነትን መሠረት ያደረገ የክትትል ቁጥጥር ስራ ማድረግ፤❖ የወረደው መንግስት በጀት መርምሮ ማዕደቅ እና የህዝብ ውክልና ተግባርን የህዝብ አመኔታን የሚፈጥር አድርጎ መስራት ሲሆን፣ የሚከተሉትም ከላይ የቀረበው ራዕይ ለማሳካት የሚጣሉ ስትራቴጂኪዊ ግቦች ይሆናሉ፡፡ ተልዕኮ የምክር ቤቱን አሰራር በማሻሻል፣ በህብረተሰቡ የነታ ተሣትፎ ለወረደው ማህበራዊ፣ ጊዋ ፖለቲካዊ እድገት መፋጠን ፋይዳያላቸውን ሀጎች በማውጣት፣አፈጻጸማቸውን እሴቶች ፍትሀዊነትተቆርቋሪነትየህዝብ ጥቅም ማስቀደምውጤታማነትህዝብን በቅንነት ማገልገልግልጸኝነትና ተጠያቂነትየህግ የበላይነትልዩነታችን ውበታችን፣ ውበታችን አንድነታችንአሳታፊነትና ቅንጅታዊ አሰራርባህላዊ ዳኝነትየስራ ክቡርነት