የጉመር ወረዳ ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ራዕይ በ2022 ዓ.ም በወረዳችን በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ የሆኑ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተፈጥረው በገጠርና በከተማ በተፈጠረ የስራ እድል የህብረተሰቡ የኢኮኖሚ እድገት ተረጋግጦ ማየት ነው፡፡ ተልዕኮ በገጠርና በከተሞች ዘላቂ የሥራ ዕድል ፈጠራ የድጋፍ ማዕቀፎችን በማጠናከርና ለኢንተርፕራይዞች መስፋፋት ምቹ ከባቢ ሁኔታ በመፍጠር የዘርፉን የቴክኖሎጂ አቅም ማሳደግ እና የሥራና ገበያ ተጠቃሚነትን ከፍ በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ ነው፡፡ ዕሴቶች አሳታፊና ቅንጅታዊ አሰራርአገልጋይነትየማያቋርጥ ለውጥና መሻሻልሌብነትን መፀየፍግልፀኝነትና ተጠያቂነትአካታችነትበስራ ውጤት ብቻ መመዘንመረጃን ለልማት ማዋል Facebook Twitter Youtube