የጉመር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት
አቶ አሸናፊ ቢረዳ
የጉመር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሀላፊ
ራዕይ

 “በ2017 በወረዳዉ ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና፣ፖለቲካዊተሳትፎና ተጠቃሚነት ተረጋግጦ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ጤናማ ህብረተሰብ፣ መልካም ስብዕና ያለው ወጣት፣ ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆኑ ስፖርተኞች ተፈጥረው ማየት፡፡

ተልዕኮ

የወረዳዉ ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና ህዝባዊ መሰረት ያለውን ስፖርት በማስፋፋት የዜጎችን አካላዊና አእምሮአዊ ብቃት በመገንባት የወረዳችንና የሀገርን ብልፅግና ማረጋገጥ፣

እሴቶች
  • አሳታፊነትና ፍትኃዊነት
  • ግልጽነትና ተጠያቂነት
  • ፈጠራን ማበረታታት
  • ቅልጥፍናና ውጤታማነት
  • የአገልግሎት ጥራት
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • በቡድን መስራት
  • ህዝባዊነት