የጉመር ወረዳ ደንና አካባቢ ልማት ጽ/ቤት አቶ ተሟሪ ዙካየጉመር ወረዳ ደንና አካባቢ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ Mission የአካባቢ ፣ብዝሃ-ህይወት ፣የደን ሀብት አያያዝ አጠቃቀም ለዘላቂ ልማት ለድህነት ቅነሳ አስተዋፅኦ እንዲደረግ ስረ-ዓት የመዘርጋት ተፈፃሚነቱ የማረጋገጥ የመመርመር አረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽግግር የማስተባበር የማካሄድ የትምህርት ግንዛቤ የማስፋፋት አየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ትግበራን የማስተባበር የደን ኢቨስትመንት ግብይት የማስፋፋት ሀገሪቱ ተፈራረመችው አለም አቀፍ የአካባቢ የደን ስምምነቶች መተግበር ወቅታዊ ና የአካባቢ የደን ሁኔታና ለውጥ ዘገባን ማዘጋጀት ተግባርን ያከናውናል፡፡ የእቅዱ ራዕይ /Vision በ2030 ዓ/ም ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ በወረዳው ተገንብቶ ለኑሮ ና ለስራ ምቹ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት እሴቶች በእቅዱ መመራት ችግር ፈቺ የሙያ አገልግሎት መስጠትየተቀናጀ ስራ መስራት ባህል እናረጋግጣለን ስራን በተነሳሽነት በራስ መተማመን ባህል እናረጋግጣለንግልፀኝነት እናሳካለን የተፈጥሮ ሀብታችንና አካባቢያችንን መንከባከብመረጃ ለልማት ማዋል Facebook Twitter Youtube