የጉመር ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት
አቶ ሙሉጌታ አበበ
የጉመር ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት ሀላፊ
ተልዕኮ

ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ ህብረት ስራ ማህበራን በማደራጀትና በማስፋፋት የፋይናንስ ስርዓት በማዘመንና በመዘርጋት የህብረተሰቡን ገቢ በማሳደግ ለክልላችን ብሎም ለሃገር ኢኮኖሚ ዕድገት የላቀ ድርሻ ማበርከት

ራዕይ

በ2022 ዓ/ም ዘመናዊ የሆነ የህብረት ማህበራት ሰፍኖ ገቢው የኑሮ ደረጃው የተሸሻለ ህብረተሰብ ማየት

እሴቶች
  • በልማት የተደራጀ ኃይል ማየት
  • ተገልጋዮች እርካታ እንዲያገኙ እናደርጋለን
  • ሃብትን በአግባቡና በቁጠባ እንጠቀማለን
  • ሙያዊ ስነ ምግባር እንላበሳለን
  • ቁጠባ ባህላችን እናደርጋለን
  • ፍትሃዊነትን እናሰፍናለን
  • ግልጸኝነት እንፈጥራለን