የጉመር ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ
አቶ እውቀቱ ንማኒ
የጉመር ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ
ተልዕኮ

በወረዳችን የነፃ ገበያ መርህን የተከተለ ንግድና ግብይት በማዘመን፣ ህጋዊና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ በማስፋት የሸማቹን ማህበረሰብና የንግዱን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ።

ራዕይ

በ2022 ቀጣይነት ያለው እድገት ላይ የተመሰረተ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነ የህግ፣ዘመናዊ፣ፍትሃዊ፣ንግድና ግብይት ሴክተሩን ተፈጥሮ ለማየት።