የጉመር ወረዳ ዉሃና ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት አቶ አበበ ካሳ የጉመር ወረዳ ውሀና ማዕድን ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ የልማት ኃይሎችንና አጋሮች በማስተባበር የውሃ ማዕድንና የኤነርጂ ፖሊሲዎች እስትራቴጂዎችና ፕሮግራሞችን መሰረት ያደረገና ተፈጻሚነት ያለው የልማት መርሀ ግብር በመቅረጽ የተቀናጀ እና ዘለቄታዊ የውሃ መስኖ ማዕድንና ኤነርጂ ሃብታችን ለወረዳው ብሎም ለሃገሪቱም ዕድገት መሳኝ ሚና መጫወት በሚችል መልኩ እንዲደረግ ማድረግ ራዕይ በ2022 ዓ/ም ሀብታችንን በተቀናጀ መልኩ በዘለቄታዊ መንገድ ለምቶ ለፈጣን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ ድርሻ አበርክቶ ማየት ዕሴቶች ለለውጥ መስራትታማኝነትና ቅንነትበጋራ መስራትቀልጣፋነትና ውጤታማነትለተገልጋዮችን ክብር መስጠትለሙስናና አድሎ የጸዳ አገልግሎት መስጠት