የጉመር ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

አቶ ሰብስቤ ፎንዣ
የጉመር ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ሀላፊ
ራዕይ

2022 የብሄር ብሄረሰቦች ና ህዝቦች ባሀል ታሪክ ፤ ቋንቋ ፡ የቅርስ  የስነጥበብና ሌሎች ባህላ እሴቶች ቱሪዝም ሃብቶች  በዘላቂነት ለም ተውና ታውቀው  በህብረተ

ተልእኮ

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የባህል፤የታሪክ፣የቋንቋ፣ የቅርስ የሥነ-ጥበብና ሌሎች qone Huቶች እንዲሁም ተፈጥሯዊ የቱሪዝም ሀብቶች እንዲጠኑ፣እንዲጠበቁ፣በዘላቂነት እንዲለሙና የቱሪስት ልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና ብቃት ያለው በማድረግና የቱሪስት መስህቦችን በሀገር ውስጥ በውጭ የቱሪዝም ገበያ በማስተዋወቅ መልካም ገጽታ ተፈጥሮ ሴክተሩ የሚያበረክተውን ልማታዊ አስተዋጽኦ ማሳደግ ።በኢንፎርሜሽን የበለፀገ በሀገር ግንባታ ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ህብረተሰብ AUTH ጥያቄ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ መንግስት ተገንብቶ ማየት።

እሴቶች
  • ብዝህነትንማክበር
  • እንግዳ ተቀባይነት
  • ግልጽነትፐ
  • ተጠያቂነት
  • ለለውጥ ዝግጁነት
  • አሳታፊነት
  • ቀልጣፋነት
  • ታማኝነት
  • ጥራትየተገልጋይ ፍላጎት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ
  • ለሴክተሩ ስኬት የፈጻሚዉ ሁለንተናዊ ተሳትፎና የአመራሩ ቁርጠኛነት ማረጋገጥ