የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
አቶ ጀሚል ጠንክር
የጉመር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሀላፊ
ተልዕኮ

በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የሃብት አጠቃቀም እንዲፈጸም በማድረግ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሃሳቦችን በማመንጨት ዘመናዊ የዕቅድና የመረጃ የንብረት የፋይናንስ አስተዳደርና ቁጥጥር ስርዓትን በመዘርጋት የልማት አጋሮችን ሃብት በማስተባበርና ዕቅድ ውስጥ በማካተት መመሪያዎችን በመተግበር ለወረዳው ልማትና ዕድገት አስተዋጽኦ ማድረግ ነው፡

ራዕይ

በ2022 ዓ/ም የወረዳው ሃብት አድጎ ፍትሃዊና ውጤታማ ድልድል ግልጸኝነት ቀልጣፋና ተጠያቂነት ያለው ዘመናዊ የፋይናንስ አስተዳደር በቴክኖሎጂ የታገዘ በሃገሪቱ በአራያነት የሚታይ የዕቅድና የመረጃ ስርዓት ተዘርግቶ የወረዳው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማትና ዕድገት የላቀ አስተዋጽኦ በማድረግ የህዝቡን የኑሮ ተሸሽሎ ማየት

እሴቶች
  • ከአድሎ ነጻ የሆነ አገልግሎት መስጠት
  • ለህዝብ ሃብት ተቆራቋሪነት
  • ሙያዊ ስነ ምግባር የስራ ክቡርነት
  • የመረጃ ልውውጥ ባህል ማድረግ
  • ፍትሃዊነትና ተጠያቂነት
  • ግልጸኝነትና ታማኘረነት
  • በዕቅድ መመራት
  • ለደንበኞቻችን እርካካ እንሰራለን