ጉመር ,ጉራጌ ዞን
ነሐሴ 07/2017 ዓምየሐረሪ ክልልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች አባላት በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የአበኬ ቀበሌ ጉልቾ ጀፎረ ጎበኙ።
የሐረሪ ክልልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች በልምድ ልውውጥ ማጠቃለያ ወቅት በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የአበኬ ቀበሌ…
በኢፍድሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራው ሉኡክ በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ በመገኘት የጤና የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል ።
በጉብኝቱም በጉመር ወረዳ የእንጀፎ ቀበሌ መሠረታዊ የጤና ኬላ ፓኬጅ አተገባበር እና የሞዴል ቤተሰብ ጤና እንክብካቤ የተሰሩ ስራዎች የቤት ለቤት ምልከታ…
በኢፌድሪ የገንዘብ ሚኒስቴር አቶ አህመድ ሽዴ የሚመራ የልኡካን ቡድን በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ በመገኘት የልማት ስራዎች ጉብኝት አደረጉ።
በጉብኝቱም በጉመር ወረዳ በአምዶም እና በድርቦና ሰነን ቀበሌ በመገኘት በ50 ሄክታር መሬት የለማው ሰፊ የገብስ ማሳ ጉብኝት አድርገዋል።አቶ አህመድ ሽዴ…
ፅዱ መንደር ለጤና ተስማሚ አካባቢ በመፍጠር ጤናችንን እንጠብቅ
በጉመር ወረዳ በአረቅጥ ሸለቆ ቀበሌ ” ፅዱ መንደር ለጤና ተስማሚ አካባቢ በመፍጠር ጤናችንን እንጠብቅ” በሚል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የምረቃ…
በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ።
በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ። በእነዚህ ሃይቆች እና በተለያየ ቀበሌዎች በሰራናቸው ኩሬዎች ላይ…
በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ። – Copy
በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ። በእነዚህ ሃይቆች እና በተለያየ ቀበሌዎች በሰራናቸው ኩሬዎች ላይ…
Hello world!
Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!
