titele

ጉመር ወረዳ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ 16 ወረዳዎች እና 8 ከተማ መስተዳደሮች አንዱ ሲሆን ከዞናችን ከተማ ወልቂጤ በስተምዕራብ 65 km ከሀገሪቱ በደቡብ አቅጣጫ ከአዲስ አበባ 220 km ርቆ ይገኛል።

➔ወረዳችን በ18 የገጠር ቀበሌዎች እና በ2የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች (ቦሌ እና ባድ) የተዋቀረ ሲሆን የወረዳችን ዋና ከተማ የሆነው አረቅጥ ከተማ ወደ ከተማ አስተዳደርነት አድጓል። ወረዳችን በሰሜን እዣ ወረዳ፣ በደቡብ ጌታ ወረዳ፣ በምስራቅ ስልጤ ዞን እንዲሁም በምዕራብ ቸሀ ወረዳ ያዋስኑታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *