የጉመር ወረዳ ጤና ፅ/ቤት አቶ ሲሳይ ስፍር የጉመር ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ(Mission) ጥራቱን የጠበቀ እና ለሁሉም ፍትሐዊ ተደራሽ የሆነ የጤና ማበልጸግ፣ለወረርሽኝ ቅድመያ በመሥጠት በሽታን በመከላከል፣ የፈውስ ህክምናና የተሃድሶ አጠቃላይ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በመቆጣጠር፣ እንዲሁም የመክፈል አቅም የሌላቸውን ዜጎች ታሳቢ ባደረገ መልኩ በማቅረብ የወረዳችን ህብረተሰብ ጤናና ደህንነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ፡፡ Vision (ራእይ) ጤናማ፣ አም ራች እና የ በለፀገ የቀበሌ/ክላስተር ህብረተሰብ እና ምቹና ጸዱ አካባቢተፈጥሮ ማየት እሴቶች ለተገልጋይ ቅድሚያ መ ስጠትለመማ ር ዝግጁ መሆንለለውጥ ዝግጁ መሆንተግባብቶና ተቀናጅቶ መ ሰራትየመ ስሪያ ቤቱንና የባለጉዳይ ሚስጥር መጠበቅአለመግባባቶች ሲፈጠ ሩ በመመካከር መ ፍታትየደንበኞችን ክቡርነት መ ቀበልና መተግበርየስራ መመሪያን ማክበር እና ለጋራ ውሳኔዎች ተገዥ መሆንማህበረሰብን ማ ሳተፍደንበኛ ተኮር መሆንራስን መምራትና ችግር ፈቺነትበቡድን ተቀናጅቶ የመስራት ባህል ማዳበርለደንበኞች መ ፍትሄ ሰጭነት ማ ጎልበትውጤት ላይ የተመ ሰረተ ኃላፊነትና ተጠያቂ ነት የመቀበል ዝግጅትየስራ ነፃነት፣ ተነሳሽነትና በራስ የመተማ መን ባህል ማዳበርአዳዲስ እውቀቶችን የመሻት ባህል ማዳበር መገኛ አድራሻዎች Facebook Twitter Youtube