የጉመር ወረዳ አሰተዳደርጽ/ቤት
ተልዕኮ

በወረዳ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሮአዊ ሀብቶች አቀናጅቶ ፣ ቀጣይነት ባለው መልኩ ጥቅም ላይ እንዲውሉ በመምራትና በማረጋገጥ ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ዕድገትን አጠናክሮ በማስቀመጥ የወረዳውን ህዝብ የልማትና የመ/አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡

ራዕይ

በወረዳው ሰላምና ጸጥታ ተረጋግጦና መልካም አስተዳደር ሰፍኖ ዘላቂ ልማትን በማምጣት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ሆኖ ማየት ነው፡፡

እሴቶች
  • የህግ የበላይነት መርሀችን ነው
  • ለተገልጋይ ፍላጎት ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን
  • መቻቻል ባህላችን ነው
  • አሳታፊነት መለያችን ነው
  • ፍትሐዊነትና ሚዛናዊነት መመሪያችን ነው
  • ልዩነታችን ውበታችን  ውበታችን አንድነታችን ነው