የጉመር ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ ጽ/ቤት አቶ አልዩ ናሲር የጉመር ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሀላፊ ተልዕኮ በወረዳዊ፤በዞናዊ፣ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ህብረተሰቡን ለሁለንተናዊ ተሳትፎ የሚያነሳሳ፣ የሚያጎለብት፣ ተጠቃሚ የሚያደርግ የኮሚዩኒኬሽን ሥርዓት በመዘርጋት ተአማኒነት፣ ጥራቱን የጠበቀ መረጃ ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡ ራዕይ በ2025 ዓ.ም የወረዳችን ህዝቦች በላቀ መረጃ በልጽገው የጋራ ውሳኔ ሰጪነታቸው ተረጋግጦ በመካከላቸው እኩልነት፣ አንድነትና ወንድማማችነት ተጠናክሮ ማየት፣ ዓላማ በወረዳው የሚዲያ ብዝሃነትና ተደራሽነት በማሳደግ፤ ዘመናዊና ውጤታማ የኮሚዩኒኬሽን አሰራር ሥርዓት በመዘርጋት ሕብረተሰቡን የኢንፎርሜሽን ተጠቃሚ በማድረግ አንድ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው፡፡ Facebook Twitter Youtube