የጉመር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት
አቶ ሺየሠውል ቢያዝንልኝ
የጉመር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጽ/ቤት ሀላፊ
ተልኮ

የስራ ስምሪት አገልግሎት እንዲስፋፋ የኢንዱስተሪ ሰላም እንዲሰፍን የሰራተኞች ጤንነትና ደህንነት አንዲጠበቅ የስራ አከባቢዎች እንዲሻሻል የዜጎችን ማሀበራዊጥበቃ አገልግሎት እንዲያገኙ ማድፈረግ፡፡

ራዕይ

በ2022 ዓ/ም የኢድስቱሪ ሰላም በሰፊነት የስራ ዕድሎች ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና የማህበራዊ ደህንነትና ልማት አገልግሎት የተስፋፋበት ወረዳ ማየት

እሴቶች
  • ታማኝነት
  • ግልጠኝነት
  • ፍትሃዊነት
  • አሳታፊነት
  • እኩልነት
  • ተጠያቂነት
  • ተባብሮ መስራት
  • ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
  • በዕውቀት መምራት