በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ።adminJune 22, 2025Uncategorized በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ። በእነዚህ ሃይቆች እና በተለያየ ቀበሌዎች በሰራናቸው ኩሬዎች ላይ የአሳ ጫጬት በመጨመር አሳ ማምረተና መመገብ ለገበያ ማቅረብ ጀምረናል።