በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ። – Copy

በወረዳችን 3 ሀይቆች የሚገኙ ሲሆን አረቅጥ፣ የቦባ እና ደወሼ ሀይቆች በመባል ይታወቃሉ። በእነዚህ ሃይቆች እና በተለያየ ቀበሌዎች በሰራናቸው ኩሬዎች ላይ የአሳ ጫጬት በመጨመር አሳ ማምረተና መመገብ ለገበያ ማቅረብ ጀምረናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *